ዮሐንስ 16፡13-15 ነገር ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል። የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይናገርምና። የሚመጣውንም ይነግራችኋል። ያከብረኛል፤ የእኔ ከሆነው ወስዶ ይነግራችኋልና።
በኳሳር ሬዲዮ ማጫወቻ ከመላው አለም የመጡ የሬዲዮ ጣቢያዎችን በመስመር ላይ ያዳምጡ
አስተያየቶች (0)